Category Archives: Sport

Manchester United coach Sir Alex Ferguson retiring at end of season

ferguson

MANCHESTER, ENGLANDAlex Ferguson is retiring at the end of the season, bringing a close to a trophy-filled career of more than 26 years at Manchester United that established him as the most successful coach in British soccer history.

“The decision to retire is one that I have thought a great deal about and one that I have not taken lightly,” the 71-year-old Scotsman said in a statement on Wednesday. “It is the right time.”

The club, which is owned by the American Glazer family and listed on the New York Stock Exchange, did not immediately announce a successor.



ቅዱስ ጊዮርጊስ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከግብጹ ክለብ ጋር ተደለደለ

SANJAW

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 29 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከግብጹ ክለብ ኢ ኤን ፒ ፒ አይ ጋር ተደለደ።

የካፍ ዋና ጽህፈት ቤት በሚገኝባት የግብጿ ከተማ ካይሮ በጥሎ ማለፍ ጨዋታ የሚሳተፉ 16 ክለቦች ተደልድለዋል።

በእጣ አወጣጥ ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት የግብጹ ክለብ ተወካይ ሂቻም ኤል አዛብ ድልድሉ ፍትሃዊ መሆኑን ተናግረዋል።

ተወካዩ “ጊዮርጊሶች ከዛማሌክ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ምን ያህል ጠንካራ እንደነበሩ ተመልክተናል ፤ በመሆኑም ጨዋታው አስቸጋሪ ይሆናል” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

የመጀመሪያ ጨዋታዎችም በሚቀጥለው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥሎ ማለፉ የሚሳተፈው በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ በዛማሌክ ከውድድር ውጭ መሆኑን ተከትሎ ነው።

ደደቢት በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በሱዳኑ ክለብ ተሸንፎ ከውድድር መሰናበቱ ይታወሳል።



Ethiopia’s running squad and Teddy Afro turn up the heat at Doha 2013 Diamond League

Hagos-Gebrhiwet1

Ethiopians have lived many years under the shadow of the Kenyans in middle distance running, but in recent years a new pack of talented runners are challenging their mighty neighbors.

Athletics fans in Doha will have the chance not only to watch this dazzling new Ethiopian squad presenting their skills at the Diamond League’s kick off meeting, held on May 10 at the Qatar Sports Club stadium, but to listen to Ethiopia’s most popular singer with dozens of top-selling hits, Teddy Afro performing live in a unique music concert as well.



ሀይሌ እና ቀነኒሳን ጨምሮ ኢትዮጵያዊያን በሩጫው መድረክ መንገሳቸውን ቀጥለዋል

Tilahun-Kenenisa-and-Haile-total433

አየርላንድ ደብሊን ከተማ ውስጥ በተካሄደው አመታዊው የታላቁ ሩጫ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር በተደጋጋሚ ጉዳት የአለፉት ጥቂት አመታትን ያሳለፈው የረጅም ርቀት ሩጫው ሀያል ቀነኒሳ በቀለ ርቀቱን 28 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ከአስደናቂ ብቃት ጋር አንደኛ ወጥቶ አሸንፏል።

ከ10 አመት በፊት በአለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና አየርላንድ ውስጥ የሁለት ወርቅ ሜዳሊያዎች ባለቤት የሆነው እና አምና በተመሳሳይ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር የመጪዎችን ክብረወሰን በመስበር አንደኛ በመውጣት ያሸነፈው ቀነኒሳ በቀለ አየርላንድ ውስጥ ባደረጋቸው አጠቃላይ ውድድሮች አንድም ጊዜ አልተሸነፈም።

በድሉ የተደሰተው ቀነኒሳ በቀለ አጠቃላይ በውድድሩ ላይ ያሳየው ብቃትም እንዳረካው ከውድድሩ በኋላ በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።

ከሁለት አመት በፊት ዴጉ ውስጥ በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለኢትዮጵያ በ10 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘው እና ከዛ ድሉ በኋላ በአብዛኛው በጉዳት ምክንያት ከውድድሮች ርቆ የቆየው ኢብራሂም ጄላን (29:18) ቀነኒሳ በቀለን እና ዩክሬናዊው ሰርጌ ሌቤድን በመከተል ሶስተኛ ደረጃን አግኝቶ አጠናቋል።



አሰልጣኝ አብርሃም ተ/ሃይማኖት ራሱን ከደደቢት አሰልጣኝነት አገለለ፤ አዲስ ህንፃ ቅጣት ተጣለበት

Addis Hintsa

የደደቢት እግር ኳስ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት ሲያሰለጥን የነበረው አሰልጣኝ አብርሃም ተ/ሃይማኖት ዛሬ ማለዳ ራሱን ከክለቡ አገለለ፡፡ የቡድኑ ዕውቅ ተጨዋች አዲስ ህንፃም በክለቡ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈበት፡፡

አሰልጣኝ አብርሃም ዛሬ ማለዳ ራሱን ከቡድኑ ዋና አሰልጣኝነት ማንሳቱን ለደደቢት ስፖርት ክለብ በፃፈው የመልቀቂያ ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ አብርሃም ደደቢት እሁድ ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከሱዳኑ አልአህሊ ሸንዲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ያለምንም ግብ ተለያይቶ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን ተከትሎ ራሱን ሊያገል እንደቻለ ታውቋል፡፡

አሰልጣኝ አብርሃም ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ የክለቡ ተጨዋቾችና ሊቀመንበር በተገኙበት በተደረገ የጨዋታ ግምገማ ወቅት ከክለቡ ሊቀመንበር ጋር ከመስመር የወጣ የቃላት ጦርነት ገጥመው እንደነበርና ይህም ራሱን ለማግለሉ ዋናው ምክንያት እንደሆነ ከታማኝ ምንጮች የደረሰን ዜና ያመለክታል፡፡ በክለቡ ሊቀመንበርና አሰልጣኝ አለመጣጣም ዋናው ምክንያት የሆነው ደግሞ አዲስ ህንፃ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ሊቀመንበሩ ኮ/ል አወል አብዱራሂም በእሁዱ ጨዋታ አዲስ ህንፃ በጥሩ አቋም ላይ አይገኝም በማለት ተሰልፎ እንዲጫወት ፍላጎት አልነበራቸውም፡፡ ይህንንም ለአሰልጣኙ ያሳውቁታል፡፡ ይሁን እነጂ አሰልጣኝ አብርሃም በስራዬ ጣልቃ አትግባ በማለት እንዳሰለፉትና አዲስም በዚያ ጨዋታ ጥሩ ሳይሆን በመውጣቱ በሁለቱ መካከል አለመግባባቱ ሊሰፍን እንደቻለ ታውቋል፡፡



St. George hold Djoliba in Mail to go through in Champions League

St george

Ethiopian giants St. George have won through to the next round of the African Champions League after a 1-1 draw with Djoliba in Mail on Sunday.

St. George led 2-0 from the home leg three weeks ago and despite heavy home pressure, managed to hold out for the draw and the aggregate win and where able to join the African Champions League round of 16 for the first time in the clubs 77 years history.

St. George will face the five times African club competition winner Zamalek of Egypt on African Champions League round of 16.

Comment and congrats St. George



ደደቢት ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ

dedebit

በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከሱዳኑ አል ሃሊ ሽንዲ ጋር የተጫወተው ደደቢት በድምር ውጤት ከውድድር ውጭ ሆነ። ደደቢት ሱዳን ላይ ባደረገው የመጀመሪያው ጨዋታ 1 ለ 0 የተሸነፈ ሲሆን ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ባደረገው የመልስ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት በመለያየት በድምር ውጤት 1 ለ 0 ተሸንፎ ከውድድሩ ውጭ ሊሆን ችሏል።
ደደቢት ወደ ተከታዩ ዙር ለማለፍ በሁለት የጎል ልዩነት ማሸነፍ ይጠበቅበት የነበረ ቢሆንም ውጤት ሳይቀናው ቀርቷል።

ደደቢት ሙሉ ዘጠናውን ደቂቃ አጥቅቶ በመጫወት ወደ ግብ ቶሎ ቶሎ መድረስ ቢችልም አጥቂዎቹ የሱዳኑን አል ሃሊ ሽንዲን ጠንካራ የተካካይ መስበር ሰብረው ጎል ማስቆጠር ሳይችሉ ቀርተዋል።



Ethiopian Team to play Egypt on May 25 in Addis Ababa in International Friendly match

Ethiopian-National-Football-Team

In preparation for the matches to Botswana and Mozambique on 7 and 14 June next qualifier 2014 World Cup, showed American Bob Bradley head coach of Egypt national team agreed to play a friendly match despite the absence of professional players Europe and the Gulf, especially as the Pharaohs camp will start on May 23 in Cairo the presence of all the local players.

The technical staff confirmed that the meeting Ethiopia provides an opportunity for the adoption of the main body of the team in the presence of players Ahly and Zamalek and the rest of the clubs, and the opportunity for a test a number of elements and new faces, until the arrival of professional ahead Zimbabwe week.

Awaits U.S. position Gabalaya offers received from the African teams which requested the face of the Pharaohs during camp in May after request to play a friendly with one teams in Cairo before traveling to Harare on June 4, which considers the technical staff as a rehearsal a real match Zimbabwe, which seeks coaching win in order to resolve the top of Group G in his favor.

Coach wants to see the team that will face Egypt early to end all appropriate arrangements with the situation in mind that my encounter Zimbabwe and Mozambique will be a narrow separation between them, and will not be allowed to perform any friendly matches.

For his part, Zia Mr. coach for the team that play with Ethiopia will be very useful for the team, especially with the state of development experienced by the team Ethiopian in the recent period, and lead the first group at the expense of South Africa next appearance characteristically through Africa Championship final which was held in South Africa 2013.

Mr importantly in the current stage how to prepare the players as required in order to overcome the next phase, which will see the play with Zimbabwe and Mozambique, and the technical staff wants to win Balambaratin to qualify for the last stage before they face Guinea in Cairo in September.