Category Archives: Entertainment

በረከት በቀለ (ፍልፍሉ) ጨምሮ 12 ኮሜዲያኖች ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው

filfilu

እያንጓለለ በሚለው አዲሱ የኮሜዲ(ቀልድ)ስራቸው ክስ የተመሰረተባቸው 13 ኮሜዲያን በመጭው ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ።አሳቡዮገዳ የሚባል የእምነት ተቋም ውስጥ ክስ የተመሰረተባቸው በረከት በቀለ (ፍልፍሉ) ተመስገን ተመላኩ ፣ጥላሁን እልፍነህ ፣ዋነሶች ፣ሙሉ ቀን ተሾመ (የቴዎድሮስ ተሾመ ታናሽ ወንድም)እና ሌሎችም የሚገኙበት ክስ ነው ።ኮሜዲያኑ የተከሰሱት እያንጓለለ በሚለው አዲስ የፊልም አልበማቸው ላይ የአሳቡዩገዳ የእምነት ተቋምን የዝሙት ማካሄጃ አስመስለው አቅርበዋል በሚል እና የእምነት ተቋሙ አምልኮቱ ይጠቀምባቸዋል የሚላቸውን ስኒ ፣ጀበና፣ ማጨሻ በሚያጣጥል እና በሚያናንቅ መልኩ ተጠቅመውበታል በሚል ነው ክሱ የተመሰረተው።



Ethiopia’s running squad and Teddy Afro turn up the heat at Doha 2013 Diamond League

Hagos-Gebrhiwet1

Ethiopians have lived many years under the shadow of the Kenyans in middle distance running, but in recent years a new pack of talented runners are challenging their mighty neighbors.

Athletics fans in Doha will have the chance not only to watch this dazzling new Ethiopian squad presenting their skills at the Diamond League’s kick off meeting, held on May 10 at the Qatar Sports Club stadium, but to listen to Ethiopia’s most popular singer with dozens of top-selling hits, Teddy Afro performing live in a unique music concert as well.



Yegna! New entertainment drama to air next week

yegna-ethiopian-entertainment-show

Yegna (ours), a new radio show that uses art to create dialogues among the community and to aims at bringing attitude and behavioral changes concerning women’s right, is scheduled to be aired next Sunday.

Yegna drama follows the story of five very different girls whose shared love of music creates an unlikely, but strong, friendship. The girls go on to form a band, and each episode of the drama will feature a new song.

The first track (video) from Yegna – ‘Abet’, features special guest star Haile Roots and is produced by Abraham Wolde. This week the music video shot to the top of the ‘most-viewed’ music clips on Dire Tube with 35,000 views the clip also garnered some 25,000 views on You Tube. Future releases have been produced by Abegaz Kibrework Shiota and will feature more stars of Ethiopian music.



Top 10 Ethiopian April the fool News

teddy-afro

1. (Breaking News) Tedy Afro and Amleset Muche got divorced because of a continuous row over an undisclosed issue

በቅርቡ ጋብቻቸውን የፈፀሙት አርቲስት ቲዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ባለቤቱ መፋታታቸው እየተነገረ ነው፡፡ ለአርቲስቱ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ትናንት ምሽት አካባቢ ለኢትዮጵያን ኦብሰርቨር እንደጠቆሙት ጥንዶቹ የተፋቱት ለቀናት በዘለቀ አለግባባት ምክንያት ነው፡፡ ለጊዜው አለመግባባት የተፈጠረበት ምክንያት ግልፅ ባይሆንም ጉዳዩን አጣርተን እንደደረሰን እናቀርባለለን፡፡ የቴዲ ባለቤት በአሁን ሰዓት በቤተሰቦቿ ቤት እንደምትገኝ ተረጋግጧል፡፡

ጉዳዩ እንዲህ ነው



ሙኒት ከጊታር ተጨዋች ዮርግ ጋር በመሆን “፪፡ 2” የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲሱ አልበሟ ለአድማጭ አበቃች

549944_468834163185607_1025402443_n

በሙያዋ ኢኮኖሚስት ናት፡፡ ለበርካታ ዓመታት ከኖረችበት አሜሪካ ጠቅልላ ሸገር ላይ ከከተመች ሁለት ዓመት አለፋት፡፡ የጃዝ ሙዚቃ ተጨዋች እንደሆነው ታላቅ ወንድሟ ጆርጋ መስፍን ሁሉ ሙዚቃን ልቧ እስኪጠፋ ነው የምትወደው፡፡ አሁንማ ሙዚቃ ለሙኒት መስፍን ከ“ሆቢነት” ተሻግሮ ኑሮዋ ሆኗል፡፡

ሙኒት ለብዙዎች እንግዳ አይደለችም፡፡ ወይ ከጀርመናዊው የጊታር ተጨዋች ዮርግ ጋር በመሆን በተለያዩ መድረኮች የአማርኛ እና እንግሊዘኛ ሙዚቃዎችን ስታዜም አሊያም የጥበብ ዝግጅቶችን በአስተዋዋቂነት ስትመራ ትታወቃለች፡፡ አሁን ደግሞ የዛሬ አምስት ዓመት ግድም ከሙያ ተጣማሪዋ ዮርግ ጋር ለአድማጭ ጆሮ ካበቃችው አልበም ለጣቂውን ይዛ ብቅ ብላለች፡



ሰራዊት በመድፈር ሙከራ ተከሷል መባሉ፣ “በሬ ወለደ” ነው አለ

serawit

Written by ሰላም ገረመው አዲስ አድማስ

በማስታወቂያና በፊልም ስራ የሚታወቀው አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ፤ በመድፈር ሙከራ አቤቱታ እንደቀረበበት መወራቱን በተመለከተ ተጠይቆ፤ “በሬ ወለደ ወሬ ነው” ሲል አስተባብሏል፡፡ የሠራዊት መልቲ ሚዲያ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ሠራዊት ፍቅሬ ላይ አንዲት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ለፖሊስ አቤቱታ ማቅረቧን የሚናገሩ ምንጮች፣ ባለፈው ቅዳሜ “ለማስታወቂያ ስራ እፈልግሻለሁ” ብሎ ፒያሳ አካባቢ በሚገኝ ሆቴል ውስጥ ለመሳምና ለማሻሸት ሲሞክር አመለጥኩ” የሚል ነው ብለዋል፡፡



የኔልሰን ማንዴላ ፊልም የመጨረሻ ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ነው

374449_459602480777818_273980136_n

‹‹ዘ ማንዴላስ ገን›› በሚል ስያሜ የሚሠራው ዘጋቢ ፊልም በደቡብ አፍሪካው ‹‹ዲቪ8›› እና በእንግሊዝ ‹‹ቢር ኸርት ሊሚትድ›› የፊልም ኩባንያዎች ትብብር በእንግሊዝና በደቡብ አፍሪካ ቀረፃው ከተገባደደ በኋላ፣ የዚህ ፊልም ታሪክ እምብርት በሆነችው በኢትዮጵያ የመጨረሻው ቀረፃ ሊደረግ ነው፡፡

ቀረፃውን ለማከናወን የሚያስችለውን የዳሰሳ ጥናት ለማድረግ የፊልሙ ፕሮዳክሽን ማኔጀርና የፕሮዲዩሰሮች ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት፣ ከፖሊስ ኮሚሽን ባለሥልጣናት፣ ከታሪክ ምሁራን፣ ከአርቲስቶች፣ ከታዋቂ ሰዎችና ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

ቡድኑ ባለፈው ሳምንት ከፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ሐሰን ሺፋ ጋር በመሆን የደቡብ አፍሪካ የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ወታደራዊ ሥልጠና በወሰዱበት ኮልፌ በሚገኘው የፖሊስ ማሠልጠኛ ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱም ወቅት ማንዴላ ሥልጠና ሲያደርጉበት የነበረበትን ሜዳ፣ የሚያርፉበትን ክፍልና የቦክስ ልምምድ የሚያደርጉበትን ሥፍራ አይተዋል፡፡



Michael Belayneh and Zeritu Kebede to perform at Laphto Mall

551502_437333293002771_1020544954_n

Michael Belayneh is set to have his first concert after his highly popular sophomore album “Nafkot ena Fiker” hit the Ethiopian market in September of 2012 according to Adika. The singer who is praised by many for his magnificent stage personal will present his works at Laphto Mall on March 02, 2013.

And also after rumors the high-profile singer Zeritu Kebede is expected toenthrall her audience alongside Michael Belayneh after several years of keeping her fansin the dark about her musical career. Zeritu will be performing some of her best tracksfrom her widely accepted debut album “Endaygelegn”.

Concert tickets are available for purchase at