Category Archives: Business

LG ኢትዮጵያ ውስጥ በሚያካሂደው እንቅስቃሴ ተሸለመ

Untitled-1

ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ በ ኤል ጂ ተስፋ ፕሮግራሞቹ (LG Hope Series ) ከተባበሩት መንግስታት የሚሊኒየም ዲቨሎፕመንት ጎል (Millennium Development Goals) ሽልማት የ2013 ተሸላሚ ሆነ፡፡ የኤል ጂ ተስፋ ፕሮግራሞች ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በኬንያ፤ ባንግላዴሽ እንዲሁም በካምቦዲያ ውስጥ በሰፊው የሚንቀሳቀሱ ናቸው፡፡
የኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት ቾንግ ሀክ ሊ እንዳሉት #ኤል ጂ ሆነ የተባበሩት መንግስታት ድህነት በጣም አስቸጋሪና ውስብስብ ችግር መሆኑን በመረዳታችን የችግሩ መሰረት የሆኑትን የትምህርት እጦት፤ የጾታ እኩልነት፤ የህጻናት ሞት፤ በሽታዎች እንዲሁም የአካባቢ ጥበቃ ላይ በአትኩሮት መስራት እንደሚያስፈልግ ተገንዝበናል$ ፡፡ ኤል ጂ በኢትዮጵያ የተስፋ ማህበረሰብ (LG Hope Community) በሚል ፕሮግራሙ በሰንዳፋ አካባቢ በተመረጠ ቦታ ላይ ለአካባቢው ነዋሪዎች ንጹህ ውሀ ከማቅረቡ በላይ የአካባቢው ነዋሪዎች በምግብ ራሳቸውን በመቻል sሚ የሆነ ገቢ ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታዎችን አመቻችተDል፡፡ ከደቡብ ኮርያው ቼዎናን ዮናም ኮሌጅ ጋር በመተባበር በሰንዳፋ አካባቢ እያስገነባ ባለውና በያዝነው ወር ይጠናቀቃል ተብሎ በሚገመተው የሞዴል እርሻ ላይ ዕውቀታቸውን እንዲያካፍሉ በጎ ፍቃደኞችን ከኮርያ ድረስ አስመጥተDል፡፡ ከኮርያ አለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (KOICA) ጋር በመተባበር በያዝነው አመት መጨረሻ ላይ ወጣቶችን በቴክኒክና ሙያ እውቀት የበለጸጉ ያደርጋል ተብሎ የታሰበውን የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለመክፈት እቅድ ከመያዙም በላይ በኮርያ ጦርነት ወቅት ወደ ኮርያ ዘምተው የነበሩ የዘማች ቤተሰቦችን የስኮላርሺፕ እድል የሚያገኙበትን ሁኔታ በማመቻቸት ኢትዮጵያ ዋለችውን ውለታ ለመመለስ የበኩላቸውን ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
በያዝነው አመት መጀመርያ ላይ ኤል ጂ በአዲስ አበባ በከፈተውና ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ላይ በሚያተኩረው ቢሮው አማካይነት የበርካቶችን ህይወት ለማሻሻል ደፋ ቀና ሲል ቆይተDል፡፤ ይህንኑ ቢሮ በመክፈቱም የመጀመርያው የደቡብ ኮርያ ድርጅት አድርጎታል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ኤል ጂ ከአለም አቀፍ የክትባት ተsም ጋር በመተባበር በኦሮምያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ውስጥ ወደ 20 ሺ ለሚጠጉ ነዋሪዎች ውኃ ወለድ በሽታዎችን ለመዋጋት የሚስችለውን የክትባት ፕሮግራም ሲያግዝ ቆይተDል፡፡
እ.ኤ.አ. በ 2000 ዓ.ም. የተጀመረው የተባበሩት መንግስታት የሚሊኒየም ዲቨሎፕመንት ጎል እቅድ (Millennium Development Goals) በ 2015ከድህነት ወለል በታች የሚገኙትን የህዝብ ቁጥር በግማሽ መቀነስ ሲሆን ስምንት የተለያዩ አላማዎችን መርህ አድርጎ የሚንቀሳቀስ ነው፡፡ኢትዮ አሜካሪን ዶክተርስ ግሩፕ ለባለአክሲዮኖቹ የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ እንዲሰጥለት ጠየቀ n Doctors

በቅርቡ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ ሆስፒታል ለመገንባት 30 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ የተረከበው ኢትዮ አሜሪካን ዶክተርስ ግሩፕ ወደ ኢትዮጵያ ጠቅልለው ለሚመጡ የግሩፑ ባለአክሲዮኖች የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ እንዲሰጥለት ጥያቄ አቀረበ፡፡ ከ170 በላይ መስራቾች ያሉት ኢትዮ አሜሪካን ዶክተርስ ግሩፕ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት አባላቱ መኖሪያ ቤት መሥሪያ መሬት እንደሚፈልጉ ታውቋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ድጋፍ ለተቸረው ለዚህ ሆስፒታል የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ለመጀመርያ ጊዜ በመሬት ጉዳይ ላይ ለመወሰን ተሰብስቦ ለዶክተሮቹ ግሩፕ ሰፊ ቦታ እንዲሰጥ ወስኗል፡፡

ቦታው የሚገኘው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ክልል ውስጥ ሲሆን፣ ይህ ቦታ ቀደም ሲል ለሰንሻይን ኮንስትራክሽን ተሰጥቶ የነበረና በተለይም ሰንሻይን በወቅቱ ግንባታ ባለማካሄዱ የተነጠቀ ቦታ ነው፡፡

በዶክተሮች የተቋቋመው ኢትዮ አሜሪካ ግሩፕ ሆስፒታል በሚገነባበት አካባቢ ለመኖሪያ ቤት መሥሪያ የሚሆን መሬት ለአባላቱ እንዲሰጥ ባለፈው ሳምንት ለከንቲባ ድሪባ ኩማ በደብዳቤ ጥያቄ አቅርቧል፡፡

ምንጮች እንደገለጹት ከንቲባው ለዚህ የመሬት ጥያቄ በቃል አዎንታዊ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የሚገነባው ሆስፒታል በ22 የሕክምና ዘርፎች ስፔሻላይዝ የሚደረግበትና በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከግል ሆስፒታሎች በየዓይነቱ የመጀመርያውን ደረጃ እንደሚይዝ በኢትዮጵያ የኢትዮ አሜሪካን ዶክተርስ ግሩፕ ተወካይ ዶ/ር መሠረት ሽፈራው ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ኢትዮቴሌኮም የሞባይል ቀፎ ምዝገባ ሊያካሄድ ነው

ethiotelecom-3g-service

በሰንደቅ ጋዜጣ - የተሰረቁ የሞባይል ስልኮች አገልግሎት እንዳይሰጡ የሚያደርግ ቴክኖሎጂም ስራ ላይ ይውላል

ኢትዮቴሌኮም አሁን ባለው የቴሌኮም ማጭበርበር (Telecom fraud) ጋር በተያያዘ እየተፈጠረ ላለው ችግር መፍትሄ ለመስጠት በሞባይል ቀፎዎች ላይ ምዝገባ ለማካሄድ እየተዘጋጀ ነው። ምዝገባው የሚካሄደው የስልክ ቀፎዎቹ ሀገር ውስጥ በሚገቡበት ወቅት እና ከሥራ ላይ ያሉትም በመመዝገብ ሲሆን እያንዳንዱ የሞባይል ስልክ ሲመረት በራሱ መለያ ቁጥር ያለው በመሆኑ ምዝገባውም የሚከናወነው በዚሁ መሰረት መሆኑ ታውቋል። በዚሁ ዙሪያ ለሰንደቅ ማብራሪያ የሰጡት የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚኒስትሩ የቴክኒክ አማካሪ ዶ/ር መስፍን በላቸው በቀጣይ በሀገሪቱ ኔትወርክ ሲስተም ውስጥ እንዲሰሩ የሚደረጉት በኢትዮቴሌኮም የተመዘገቡ የሞባይል የስልክ ቀፎዎች ብቻ ናቸው። እንደ ዶ/ር መስፍን ገለፃ የሞባይል ቀፎ ምዝገባን ማካሄዱ ያልተፈቀዱ ሞባይል ቀፎዎች በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ በማድረግ የቴሌኮም ማጭበርበርን መከላከል የሚያስችል ነው። ከዚህም በተጨማሪ በአንድ ደንበኛ ስም በኢትዮቴሌኮም የተመዘገበ ሞባይል መጥፋቱ በባለቤቱ ከተረጋገጠና ኩባንያው ቀፎው እንዳይሰራ እንዲያደርግ ጥያቄ ከቀረበለት ቴሌኮም ኩባንያው ስልኩ እንዳይሰራ የሚያደርግ ቴክኖሎጂንም ይጠቀማል ተብሏል።

የተመዘገቡ ሞባይል ስልኮች ቢጠፉም እንኳን ሌላ ሰው እንዳይጠቀምባቸው ስለሚደረግ ሞባይሎች ካልተፈታቱና ለሌላ አገልግሎት ካልዋሉ በስተቀር አገልግሎት የማይሰጡ መሆናቸውን ዶ/ር መስፍን ገልፀዋል። ኢትዮቴሌኮም በተለይ ከሲም ካርድ ሽያጭ ጋር በተያያዘ ኩባንያው ሲሞቹን ለአከፋፋዮች ካስረከበ በኋላ አከፋፋዮቹ በበኩላቸው ለተለያዩ ቸርቻሪዎች የሚያከፋፍሉ ሲሆን ይሁንና በየሱቁ ሲም ካርዶችን የሚሸጡ ግለሰቦች የሲም ገዢዎችን አድራሻ በትክክል አጣርተው የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት የሲም ሽያጭ የሚያከናውኑ ባለመሆናቸው ክፍተቶችና ፈጥሮ ቆይቷል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ግለሰቦችን በርካታ ሲሞችን በመግዛት ከውጪ በሚደወሉ ስልኮች ላይ በሀገር ውስጥ መነሻ ኮድ (+251) በመጠቀም የቴሌኮም ማጭበርበር ስራን እየሰሩ ሲሆን በቀጣይ ስራ ላይ የሚውለው የሞባይል ቀፎ ምዝገባና የተመዘገበ የሞባይል ቀፎዎች ብቻ በሀገሪቱ ኔትወርክ ውስጥ እንዲሰሩ ማድረጉ ለችግሩ መፍትሄ ለመስጠት ያስችላል ተብሏል። የሚካሄደው የሞባይል ቀፎ ምዝገባ በተለያዩ የሀገሪቱ ድንበሮች በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ቀፎዎችንም በቀላሉ ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሏል።ኢትዮቴሌኮም የሞባይል ቀፎ ምዝገባ ሊያካሄድ ነው

ethiotelecom-3g-service

በሰንደቅ ጋዜጣ - የተሰረቁ የሞባይል ስልኮች አገልግሎት እንዳይሰጡ የሚያደርግ ቴክኖሎጂም ስራ ላይ ይውላል

ኢትዮቴሌኮም አሁን ባለው የቴሌኮም ማጭበርበር (Telecom fraud) ጋር በተያያዘ እየተፈጠረ ላለው ችግር መፍትሄ ለመስጠት በሞባይል ቀፎዎች ላይ ምዝገባ ለማካሄድ እየተዘጋጀ ነው። ምዝገባው የሚካሄደው የስልክ ቀፎዎቹ ሀገር ውስጥ በሚገቡበት ወቅት እና ከሥራ ላይ ያሉትም በመመዝገብ ሲሆን እያንዳንዱ የሞባይል ስልክ ሲመረት በራሱ መለያ ቁጥር ያለው በመሆኑ ምዝገባውም የሚከናወነው በዚሁ መሰረት መሆኑ ታውቋል። በዚሁ ዙሪያ ለሰንደቅ ማብራሪያ የሰጡት የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚኒስትሩ የቴክኒክ አማካሪ ዶ/ር መስፍን በላቸው በቀጣይ በሀገሪቱ ኔትወርክ ሲስተም ውስጥ እንዲሰሩ የሚደረጉት በኢትዮቴሌኮም የተመዘገቡ የሞባይል የስልክ ቀፎዎች ብቻ ናቸው። እንደ ዶ/ር መስፍን ገለፃ የሞባይል ቀፎ ምዝገባን ማካሄዱ ያልተፈቀዱ ሞባይል ቀፎዎች በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ በማድረግ የቴሌኮም ማጭበርበርን መከላከል የሚያስችል ነው። ከዚህም በተጨማሪ በአንድ ደንበኛ ስም በኢትዮቴሌኮም የተመዘገበ ሞባይል መጥፋቱ በባለቤቱ ከተረጋገጠና ኩባንያው ቀፎው እንዳይሰራ እንዲያደርግ ጥያቄ ከቀረበለት ቴሌኮም ኩባንያው ስልኩ እንዳይሰራ የሚያደርግ ቴክኖሎጂንም ይጠቀማል ተብሏል።

የተመዘገቡ ሞባይል ስልኮች ቢጠፉም እንኳን ሌላ ሰው እንዳይጠቀምባቸው ስለሚደረግ ሞባይሎች ካልተፈታቱና ለሌላ አገልግሎት ካልዋሉ በስተቀር አገልግሎት የማይሰጡ መሆናቸውን ዶ/ር መስፍን ገልፀዋል። ኢትዮቴሌኮም በተለይ ከሲም ካርድ ሽያጭ ጋር በተያያዘ ኩባንያው ሲሞቹን ለአከፋፋዮች ካስረከበ በኋላ አከፋፋዮቹ በበኩላቸው ለተለያዩ ቸርቻሪዎች የሚያከፋፍሉ ሲሆን ይሁንና በየሱቁ ሲም ካርዶችን የሚሸጡ ግለሰቦች የሲም ገዢዎችን አድራሻ በትክክል አጣርተው የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት የሲም ሽያጭ የሚያከናውኑ ባለመሆናቸው ክፍተቶችና ፈጥሮ ቆይቷል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ግለሰቦችን በርካታ ሲሞችን በመግዛት ከውጪ በሚደወሉ ስልኮች ላይ በሀገር ውስጥ መነሻ ኮድ (+251) በመጠቀም የቴሌኮም ማጭበርበር ስራን እየሰሩ ሲሆን በቀጣይ ስራ ላይ የሚውለው የሞባይል ቀፎ ምዝገባና የተመዘገበ የሞባይል ቀፎዎች ብቻ በሀገሪቱ ኔትወርክ ውስጥ እንዲሰሩ ማድረጉ ለችግሩ መፍትሄ ለመስጠት ያስችላል ተብሏል። የሚካሄደው የሞባይል ቀፎ ምዝገባ በተለያዩ የሀገሪቱ ድንበሮች በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ቀፎዎችንም በቀላሉ ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሏል።በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል

addis-ababa-new

የትላልቅ ድርጅቶች ፀሃፊዎች፣ ሞዴሎችና ተዋናዮች አሉበት
ድንግልናን በ10ሺ ብር የሚያሻሽጡ ደላሎች ሞልተዋል
የከተማዋ ቱባ ባለሃብቶች “የአገልግሎቱ” ተጠቃሚዎች ናቸው

ሲኤምሲ ሣሚት ማዞሪያ አካባቢ ካሉት ዘመናዊ ቪላ ቤቶች በአንደኛው 12ሺ ብር ወርሃዊ ኪራይ እየከፈለች ትኖራለች፡፡ የምታሽከረክረው ኤክስኪዩቲቭ ቶዮታ፣ በየዕለቱ የምትቀያይራቸው እጅግ ውድ ዋጋ ያላቸው አልባሳቶቿና በየመዝናኛ ሥፍራው የምትመዘው ረብጣ ብር የተንደላቀቀ ኑሮ እንደምትመራ ይመሰክራሉ፡፡ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናትና መዲናችን አለማቀፋዊ ስብሰባዎችን በምናስተናግድበት ጊዜያት እሷን ፈልጐ ማግኘት የማይታሰብ ነው፡፡
ቦሌ ፍሬንድሽፕ ሕንፃ ላይ በከፈተችው ቡቲክ የምታገኘው ገቢ ይሄን ያህል ሊያዝናናት እንደማይችል የታወቀ ነው፡፡ ገቢ ወጪዋን አጥብቃ የማትቆጣጠርበትን ይህንኑ ቡቲኳን ታናሽ እህቷ ትውልበታለች፡፡ እሷም አልፎ አልፎ “ሥራ” በማይኖራት ጊዜ ብቅ እያለች ትጐበኘዋለች፡፡ ታናሽ እህቷ ቤተሰቡን ሁሉ ቀጥ አድርጋ የምታስተዳድረው እህቷ፤ ስለምትሰራው ምስጢራዊ ሥራ አንዳችም የምታውቀው ነገር ያለ አይመስልም፡፡ እሷ የምታውቀው ከተለያዩ የውጪ አገር ሰዎች ጋር የአየር ባየር ንግድ እንደምታጧጡፍና በየጊዜው ወደተለያዩ አገራት ለሥራ ጉዳይ እንደምትመላለስ ብቻ ነው። ሥራዋ የግል ሚስጢሯ ብቻ ሆኖ እንዲኖር የምትፈልገው ህሊና (ስሟ ለዚህ ጽሑፍ የተቀየረ) ይህንን የእህቷን እምነት አጥብቃ ትፈልገዋለች። በተለያዩ የመዝናኛ ሥፍራዎች ከአገር ውስጥና ከውጭ አገር ደንበኞቿ ጋር እየከረመች በመጣች ቁጥር ለእህቷ የተለያዩ ቸኮሌቶችና ስጦታዎችን እየያዘችላት መምጣቷ የእህቷን እምነት አጠናክሮላታል፡፡ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ 12.51 ቢሊዮን ዶላር አተረፍኩ አለ

Untitled-1

- ከ Google ጋር በመጣመር አዲስ ሲልክ ለገበያ አቅርቧል

ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ ባሳላፍለው ሳምንት የሶስት ወር የሂሳብ ሪፖርቱን ከሰራ ቦኃላ የተጣራ 12.51 ቢሊዮን ዶላር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ይህ ገቢ የተገኘው ከተለያዩ የ ኤል ጂ ምርቶች ሽያጭ ሲሆን በዚሁ መሰረት ከሞባይል ሽያጭ 196.34 ሚሊዮን ዶላር፤ ከቴሌቪዥን ሽያጭ 4.50 ቢሊዮን ዶላር፤ ከስማርት ስልኮች ሽያጭ 2.75 ቢሊዮን ዶላር፤ ከቤት እቃዎች (Home Appliances) ሽያጭ 2.68 ቢሊዮን ዶላር፤ እንዲሁም ከአየር ማቀዝቀዣ ሽያጭ 876.32 ሚሊዮን ዶላር አግኝቷል ይህ የኤል ጂ ሪፖርት የተሰራው በኢንተርናሽናል ፋይናንሻል ሪፖርቲንግ ስታንዳርድ መሰረት ሲሆን በ2012 ተመሳሳይ ወቅት ከነበረው ትርፍ በ47% መጨመሩን ሪፖርቱ ይገልጻል፡፡

በተያያዘ ዜና ኤል ጂ ከጉግል ጋር በመጣመር የመጨረሻውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (Android 4.4 Kitkat) የያዘ Nexus 5 የሚል ስያሜ የተሰጠውን ስልክ ለገበያ አቀረበ፡፡ ይህ ባለ 5 ኢንች ሙሉ HD ስክሪን የሆነው ስልክ ጎግል የሚታወቅባቸውን Gmail, Chrome, Calendar, Maps, Drive እና Hangouts Applications የያዘ ሲሆን ከአንድ ሚሊዮን በላይ አፕልኬሽኖችን፤ ጌሞችን መጽሐፍት እንዲሁም ሙዚቃዎችን በ Google Play አማካይነት ማግኘት ያስችላል፡፡M-Birr: Ethiopia’s first mobile money transfer system

M-Birr

Ethiopia lags far behind its East African neighbours in the development of its telecommunications sector and the services, such as mobile money banking, that the system now routinely provides elsewhere. This is about to change with the rollout of the country’s first mobile money transfer system this January. Report byDominque Magada.

Ethiopia’s new money transfer system, M-Birr, named after its currency the birr, is based on the highly successful model pioneered by Kenya, Safaricom’s M-Pesa.

The service will provide domestic money transfers, withdrawals and savings, account balances, airtime top up, salary payment, loan repayments and, at a later stage, international remittances. “The system is ready, the team is in place, the first pilot testing will start in January,” said Thierry Artaud, General Manager of of M-Birr ICT Services PLC.

The Addis Ababa-based M-Birr ICT, which provides the integrated IT system and solutions, is the Ethiopian subsidiary of M-Birr Limited, an Irish company which gave birth to the project in 2009. The services will be accessible through the five main micro-finance institutions in Ethiopia, These are debit, credit and saving institutions in Tigray, Amhara, Oromia, Addis and the Omo microfinance institution in the Southern Nations, Nationalities and People’s Region.የሀገር ውስጥ በረራ ታሪፍ 200% ጨመረ Domestic air fares skyrockets

ethiopian_airlines

Ethiopian Airlines has increased fares on its domestic flights up to 200% to counter higher operating costs caused by a weak birr. The latest round of fare increases comes ahead of the November to April touristic season in Ethiopia, scaling up so high abruptly. Officials at the airlines say prices in the past were cheaper because they were heavily subsidized by the state.

The one-way fares rise on all domestic routes including Addis Ababa to Baher Dar to 3027 Birr ($158) from 1090 ($57); Addis Ababa to Lalibela to 3124 birr ($163) from 1333 ($70), Addis Ababa to Aksum flights to 5009 birr ($261) from 1422 birr ($75), Addis Ababa to Mekele to 4432 birr ($231) from 1320 birr ($69), Addis Ababa to Arba Minch to 3181 birr ($166) from 1225 birr ($59) and Addis Ababa to Gondar to 3772 birr ($197) from 1210 ($63).